ለልጆቹ ሲል ወደ ከተማ ግብርና የገባው ኢንጂነር እንዳለ ጌታቸው እና ስኬታማነቱ #ፋና_ቀለማት ኢንጂነር እንዳለ ለልጆቹ ንፁህ የከብት ወተት ለማግኘት ሲል ሶስት ላሞችን ገዝቶ ወደዚህ ስራ መግባቱን ይናገራል።